[go: up one dir, main page]
More Web Proxy on the site http://driver.im/Jump to content

accent

ከWiktionary

accent (verb) አነሳ (ግስ)

  • Accent the first syllable of this word!
  • የዚህን ቃል የመጀመሪያ ክፍል ቃል አንሣ

accent (verb) አጎላ (ግስ)

  • Her scarf accented her blue eyes.
  • ያንገቷ ፎጣ ሰማያዊውን አይኖቿን አጎላቸው

accent (noun) ቅናት እና ድፋት (ስም)

  • Where is the accent in this word?
  • የዚህ ቃል ቅናት እና ድፋት የት ላይ ነው?

accent (noun) ጭረት (ስም)

  • The French alphabet uses different accents for the vowels.
  • የፈረንሳይ ፊደል ለድምፅ አናባቢዎች በተለዩ ጭረቶች ይጠቀማል

accent (noun) አነጋገር (ስም)

  • His foreign accent betrayed him.
  • የውጭ አገር ሰው መሆኑን አነጋገሩ አጋለጠው
  • He still speaks with accent.
  • አነጋገሩ እንደ አገሩ ተወላጅ አይደለም