[go: up one dir, main page]
More Web Proxy on the site http://driver.im/Jump to content

ሪጋ

ከውክፔዲያ

ሪጋላትቪያ ዋና ከተማ ነው።

ከጥንቷ ሪጋ በላይ የተሰራ ቤተ ክርስቲያን

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 867,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 706,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 56°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 24°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

በድሮ ዘመን የሊቭ ጎሣ መንደር ሲሆን ከ1193 ዓ.ም. ጀምሮ ከተማነት ይዞአል።